ለተከበራችሁ የጎህ ቤቶች ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ባንካችን ለሁሉም ባለአክሲዮኖች ለገዙት አክስዮኖች ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ እየሰጠ ይገኛል። ነገር ግን በተለያየ ምክንያት አክሲዮን ሰርተፍኬቶቹን በአስቸኳይ የምትፈልጉ ካላችሁ ለአክሲዮን ክፍላችን ብታሳውቁ በቅድሚያ ተዘጋጅቶ መወሰድ ትችላላችሁ። እስካሁን የተዘጋጀላችሁና በፅሁፍ መልእክት

Read More