Goh Betoch Bank

Bank of the Generation!                      SWIFT CODE: GOBTETAA

Category: News

አስቸኳይ ጥሪ

አስቸኳይ ጥሪ

አስቸኳይ ጥሪ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ ግለሰቦች ባንካችን ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ሊያገኘችሁ ስለሚፈልግየምትገኙበትን አድራሻ በስልክ ቁጥር 0116 68 72 52 ወይም 0116 68 75 85 ፣ በኢ-ሜይል፡mailto:gohshareadministration@gohbetbank.com እንድታሳዉቁ ወይም

Read More
ጎሕ ቤቶች ባንክ ከሞደርን  ሪልስቴት ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የውል ስምምነት አድርጓል

ጎሕ ቤቶች ባንክ ከሞደርን ሪልስቴት ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የውል ስምምነት አድርጓል

ጎሕ ቤቶች ባንክ ከሞደርን ሪልስቴት ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የውል ስምምነት አድርጓል በሀገራችን የመጀመሪያውና ብቸኛው የግል ሞርጌጅ ባንክ የሆነው ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ ከሞደርን ሪልስቴት ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር በጋራ

Read More
ለተከበራችሁ የጎሕ ቤቶች ባንክ ባለአክሲዮኖች

ለተከበራችሁ የጎሕ ቤቶች ባንክ ባለአክሲዮኖች

በጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የባለአክስዮኖች 1ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የባንኩ ካፒታል በብር ሁለት ቢሊዮን እንዲያድግ በተወሰነው መሰረት አብዛኞቻችሁ ባለአክስዮኖች የተመደበላችሁን አክሲዮን ጠቅላላ ዋጋ 1/4ኛ (25%) ወይም ከዚያ በላይ ከፍላችሁ

Read More
በባንኩ የምስረታ ወቅት በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ፊት ቀርበው ያልፈረሙ ባለአክሲዮኖችን ይመለከታል

በባንኩ የምስረታ ወቅት በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ፊት ቀርበው ያልፈረሙ ባለአክሲዮኖችን ይመለከታል

አስፈላጊውን የባለአክሲዮንነት ቅድመ ሁኔታ ያላሟሉ አክሲዮን ገዢዎች:

Read More
በድጋሚ የተላለፈ ጥሪ፡

በድጋሚ የተላለፈ ጥሪ፡

ጉዳዩ፡ በባንኩ የምስረታ ወቅት በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ፊት ቀርበው ያልፈረሙ ባለአክሲዮኖችን ይመለከታል፡ በባንኩ ምስረታ ወቅት በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ፊት ቀርበው ያልፈረሙ ባለአክሲዮኖችን በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተገኝተው አስፈላጊዉን ማለትም

Read More
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የምርጫ ውጤት

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የምርጫ ውጤት

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የምርጫ ውጤት ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ባከናወነው 2ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተደረገው የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የመጽደቁ ሂደት እንደተጠበቀ ሆኖ የእጩ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት

Read More
የተጠቆሙ እጩ የቦርድ አባላት ስም ማስታወቂያ

የተጠቆሙ እጩ የቦርድ አባላት ስም ማስታወቂያ

የተጠቆሙ እጩ የቦርድ አባላት ስም ማስታወቂያ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ በአስመራጭ ኮሚቴ አማካይነት እንዲከናወን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ በባንኩ

Read More
ለጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ሁለተኛ ዓመታዊ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 15 ቀን 2016ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ አዲስ አበባ በሚሊኒየም

Read More
ለተከበራችሁ የጎህ ቤቶች ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለተከበራችሁ የጎህ ቤቶች ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ባንካችን ለሁሉም ባለአክሲዮኖች ለገዙት አክስዮኖች ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አዘጋጅቶ እየሰጠ ይገኛል። ነገር ግን በተለያየ ምክንያት አክሲዮን ሰርተፍኬቶቹን በአስቸኳይ የምትፈልጉ ካላችሁ ለአክሲዮን ክፍላችን ብታሳውቁ በቅድሚያ ተዘጋጅቶ መወሰድ ትችላላችሁ። እስካሁን የተዘጋጀላችሁና በፅሁፍ መልእክት

Read More
የተጠቆሙ እጩ የቦርድ አባላት ስም ማስታወቂያ

የተጠቆሙ እጩ የቦርድ አባላት ስም ማስታወቂያ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ በአስመራጭ ኮሚቴ አማካይነት እንዲከናወን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ በባንኩ የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ መመረጡ

Read More