ለጎሕ ቤቶች ባንክ ባለአክሲዮኖች የተደረገ የጥሪ ማስታወቂያ

ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ ግለሰቦችና ተቋማት ባንካችን ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ሊያገኘችሁ ስለሚፈልግ የምትገኙበትን አድራሻ በስልክ ቁጥር 0116 68 72 52 ወይም 09 02 44 44 41 ፣ በኢ-ሜይል፡ gohshareadministration@gohbetbank.com እንድታሳዉቁ ወይም በአዲስ አበባ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረደ 2፣ በተለምዶ  ጃፓን ገበያ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በሚገኝ አብደሩፍ ሕንጻ ላይ  በሚገኝ የባንካችን ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ በአካል

Read More