ጎሕ ቤቶች ባንክ “ጎሕ ሞባይል አፕ” (Goh Mobile APP) የተሰኘ የሞባይልባንኪንግ መተግበሪያ አበልጽጎ አስመረቀ፡፡ ባንካችን ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ በዘመናዊ ቴክኖሎጂና ልምድ ባላቸው ሰራተኞቹ በመታገዝሁሉንም ቅርንጫፎች በኮር ባንኪንግ ሲስተም በማያያዝ ለደንበኞቹ
Read Morehttps://www.gohbetbank.com/wp-content/uploads/2025/09/1.mp4Goh Betoch Bank has officially launched its mobile banking application named “Goh Mobile App.” Through the dedication and expertise of its skilled Information Systems staffs, the Bank successfully has developed the
Read Moreየኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 መሠረት የአክሲዮን መዝገቦች በኤሌክትሮኒክ ዘዴ መመዝገብ እንዳለበት ይገልጻል፡፡ ስለሆነም የባለአክሲዮኖች መረጃ በኤሌክትሮኒክ ዘዴ መመዝገብ ይረዳን ዘንድ ከዚህ በታች ማስፈንጠሪያ (Link) በመጫን ያለውን ፎርም ሞልተው
Read Moreአዲስ ዓመትን በአዲስ እቅድ ለመቀበል ናፍቀዋል፣በለውጥ ጉዞ ላይ ነገዎ ያማረ እንዲሆንስ ተመኝተዋል፣ለዚህ ታዲያ አንድ ሁነኛ አጋር አያስፈልገዎትም!”እንግዲያውስ ነገን በጥሩ ካሰቡ እኛ አለንለዎት፡፡የአዲስ ዓመት ገጸ በረከት
Read Moreጎሕ ቤቶች ባንክ ከሞደርን ሪልስቴት ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የውል ስምምነት አድርጓል በሀገራችን የመጀመሪያውና ብቸኛው የግል ሞርጌጅ ባንክ የሆነው ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ ከሞደርን ሪልስቴት ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር በጋራ
Read Moreበጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የባለአክስዮኖች 1ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የባንኩ ካፒታል በብር ሁለት ቢሊዮን እንዲያድግ በተወሰነው መሰረት አብዛኞቻችሁ ባለአክስዮኖች የተመደበላችሁን አክሲዮን ጠቅላላ ዋጋ 1/4ኛ (25%) ወይም ከዚያ በላይ ከፍላችሁ
Read Moreአስፈላጊውን የባለአክሲዮንነት ቅድመ ሁኔታ ያላሟሉ አክሲዮን ገዢዎች:
Read More