Goh Betoch Bank

Bank of the Generation!                              SWIFT CODE: GOBTETAA

የተጠቆሙ እጩ የቦርድ አባላት ስም ማስታወቂያ

የተጠቆሙ እጩ የቦርድ አባላት ስም ማስታወቂያ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ በአስመራጭ ኮሚቴ አማካይነት እንዲከናወን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ በባንኩ የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ መመረጡ ይታወሳል፡፡

ኮሚቴው ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የባንኩ ባለአክሲዮኖች እጩ የቦርድ የዳይሬክተሮችን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ማለትም ከግንቦት 07 እስከ ነሀሴ 08 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ጥቆማ እንዲያቀረብ ባደረገው ጥሪ መሠረት ከአባላት ጥቆማ የተቀበለ ሲሆን የሚከተሉት ባለአክሲዮኖች የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩ አባላት ሆነው ለምርጫ የሚቀርቡ መሆናቸውን ያስታውቃል፡፡ በመሆኑም በቀረቡት እጩዎች ላይ ሃሳብ፣ አስተያየት ወይም ተቃውሞ ካላችሁ ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ እንድታቀርቡ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

የእጩቦርድአባላትስምዝርዝር

በሁሉም ባለአክሲዮኖች የተጠቆሙ

 1. አቶ ጌታሁን ናና ጀንበር
 2.  አቶ ከፈኒ ጉርሙ ገመዳ
 3.  ወ/ሮ ፋሲካ ከበደ ተመሠለው
 4.  ወ/ሮ ፅዮን አድማሱ በየነ
 5.  ሬዳዋ ሞተርስ ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር (ተወካይ) አቶ ታደሰ አድማሱ 
 6. ጊፍት ሪልስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር (ተወካይ) አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ
 7.   አቶ ሰመረ አሰፋ በሻህ
 8.    አቶ ዘመተ ሥዩም አራጋው
 9. አቶ ሳምሶን ተስፋዬ ማሞ
 10. ወ/ሮ ሮማን ፊቃደ ደስታ
 11.  አቶ ያሬድ ወንድይፍራው ኃይሌ
 12. ወ/ሮ የዚህዓለም ጥላሁን  ደምሴ                                                                                             

ተጠባባቂዎች

 1. አቶ ሙሉዓለም መርዕድ በላይ
 2. ወ/ሮ ማርታ በየነ ደግፌ
 3. አቶ አመርጋ ካሳ አምደታ
 4. በላይ ወልደየስ ወልደስላሴ (ፕ/ር)

ተፅዕኖፈጣሪባልሆኑባለአክሲዮኖችብቻ የተጠቆሙ

 1. አቶ በላቸው ሁሪሳ ዳዲ
 2. ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ(ተወካይ) አቶ ሽመልስ ገድለጊዮርጊስ
 3. ዶ/ር ኢ/ር ውብሸት ዠቅአለ መንገሻ
 4. ወ/ሮ መሰረት መኮንን ወልዴ
 5. አቶ ቴዎድሮስ ታደሰ ወላንሳ
 6. ወ/ሮ ሀረገወይን ከበደ ወ/ማርያም

 ተጠባባቂዎች             

 1. ዶ/ር ሞላልኝ ቢተው አስረስ 
 2. አቶ አብርሀም ደምሴ ለገሰ

ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ.

የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና አስመራጭ ኮሚቴ