Goh Betoch Bank

አስቸኳይ ጥሪ

አስቸኳይ ጥሪ

ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ ግለሰቦች ባንካችን ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ሊያገኘችሁ ስለሚፈልግ
የምትገኙበትን አድራሻ በስልክ ቁጥር 0116 68 72 52 ወይም 0116 68 75 85 ፣ በኢ-ሜይል፡
mailto:gohshareadministration@gohbetbank.com እንድታሳዉቁ ወይም ቦሌ ጃፓን ኢንባሲ
በሚገኘው የባንካችን ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ እንዲሁም በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በአካል እንድትቀርቡ
ያሳስባል