ለጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የምርጫ ሂደት እና መሥፈርቶችን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ
የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር SBB/91/2024 መሠረት ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ በሚደረገዉ የባንኩ 5ተኛ (አምስተኛ) መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ዕለት ይካሄዳል፡፡ ምርጫውም በዕለቱ በሚመረጠው የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ አማካይነት ይከናወናል፡፡ ከጠቅላላ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት መካከል 1/3ኛ የሚሆኑት ተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች በዕለቱ የሚጠቆሙና የሚመረጡ ሲሆን 1/3ኛ የሚሆኑት ደግሞ በሁሉም ባለአክሲዮኖች በዕለቱ የሚጠቆሙና የሚመረጡ ናቸዉ፡፡ ቀሪዉ 1/3ኛ ሥራ ላይ ባለዉ የዳይሬክተሮች ቦርድ ተመልምለው በቦርድ አስመራጭ ኮሚቴው አማካይነት ለምርጫ ቀርበዉ የሚመረጡ ገለልተኛ ዳይሬክተሮች ናቸዉ፡፡
በመሆኑም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/91/2024፣ SBB/89/2024 እና በባንኩ የተሻሻለ የዳይሬተሮች ቦርድ ምልመላና ምርጫ የአሰራር ደንብ መሠረት ባለአክሲዮኖች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ዕጩዎችን መጠቆምና መምረጥ እንዲትችሉ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነው መቅረብና መመረጥ የሚችሉት የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ መሆን የሚገባቸው መሆኑን ባንኩ በአክብሮት ያሳዉቃል፡፡
ማሳሰቢያ
የማህበሩ ጸሐፊ
ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ.
| M | T | W | T | F | S | S |
|---|---|---|---|---|---|---|
| 1 | ||||||
| 2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 | 8 |
| 9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 | 15 |
| 16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 | 22 |
| 23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 | 29 |
| 30 | ||||||