Skip links

Author: Andualem Hailu

ለባለአክሲዮኖች የተደረገ የጠቅላላ ጉባኤ የስብሰባ ጥሪ

ጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ. አንደኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ካዛንቺስ አከባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌክዠሪ  ሆቴል የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰውቀንና ቦታ ተገኝታችሁ በጉባኤው እንድትሳተፉ በንግድ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1243/2013 አንቀፅ 366(1) እና በባንኩ የመተዳደሪያ

ጎሕ ቤቶች ባንክ አዳማ ቅርንጫፉን አስመረቀ!

አዳማ ህዳር 8 ቀን 2015 ዓ.ም፤ ጎሕ ቤቶች ባንክ ስድስተኛ ቅርንጫፉን በአዳማ ከተማ በመክፈት ሙሉ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡ በዕለቱ የተለያዩ የመንግስት መ/ቤት ተወካዮች፣ የባንኩ የቦርድና የሥራ አመራር አባላት እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ቅርንጫፍ ሥራ ማስጀመር ሥነ-ስርዓቱ ተከናውኗል፡፡ ጎሕ

ለጎሕ ቤቶች ባንክ ባለአክሲዮኖች የተደረገ የጥሪ ማስታወቂያ

ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉ ግለሰቦችና ተቋማት ባንካችን ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ. ሊያገኘችሁ ስለሚፈልግ የምትገኙበትን አድራሻ በስልክ ቁጥር 0116 68 72 52 ወይም 09 02 44 44 41 ፣ በኢ-ሜይል፡ gohshareadministration@gohbetbank.com እንድታሳዉቁ ወይም በአዲስ አበባ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረደ 2፣ በተለምዶ  ጃፓን ገበያ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በሚገኝ

ጎሕ ቤቶች ባንክ ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 ዓ.ም በአገራችን የመጀመሪያውና ብቸኛው የግል የቤት ብድር አቅራቢ ባንክ የሆነው ጎሕ ቤቶች ባንክ ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር በጋራ መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ በሁለቱ መስሪያ ቤቶች መካከል ያሉ የውክልና፣ የሽያጭና ሌሎች ተጓዳኝ የሰነድ አገልግሎቶችን ኮምፒዩተራይዝድ በሆነ የኦንላይን

Facebook
Twitter
YouTube
LinkedIn
Telegram